Harot Funriture Blogs

የቤት-ዕቃ ንድፍ እና አሰያየም

የቤት-ዕቃ ንድፍ እና አሰያየም

ንድፍ ንደፍ ማለት የአንድን ቁስ መልክ እና አሰራር እንዲሁም ጠቀሜታ ከመገንባቱ ወይም ከመሰራቱ በፊት አስቀድሞ የሚደረግ ዝግጅት ወይም ሥዕላዊ ቀድሞ ማሳያ ነው፡፡ ይህ አይነቱን ቀድሞ የሚደረግ ዝግጅትለውበት መጨመሪያነት የሚሆን እንደ ሀረግ የተያያዘ ነው ተብሎም የሚታወቅ የሰው ልጆች የአዕምሮ እና የእጅ ስራ ውጤት ነው፡፡   ወይም ሥዕላዊ ማሳያ የማዘጋጀት ጥበብ እና አላማእቅድ ወይም ውጥንን መሰረት...

በጥድ እና ተመርጠው በተዋቀሩ ዘለላዎች በተዘጋጀ ጣውላ የሚሰሩ መጋጠሚያዎች ንድፍ

በጥድ እና ተመርጠው በተዋቀሩ ዘለላዎች በተዘጋጀ ጣውላ የሚሰሩ መጋጠሚያዎች ንድፍ

የሚሰኩ መጋጠሚያዎች የሚሰኩ መጋጠሚያዎች በቤት-ዕቃ መቃን ስራ ውስጥ ለመዋቅር እና ክብደት ተሸካሚ መገጣጠሚያዎች እና ለክፍል አካላት አቀማመጥ ማስተካከያነት በስፋት ያገለግላሉ፡፡ በመሰኪያ የተሰሩ መገጣጠሚያዎች ለወጪ፣ጉብጠታዊ መቆረጥ እና ጥምዛዜ ኃይል የተጋለጡ ናቸው፡፡ ቢሆንም፤ በመገጣጠሚያዎች ላይ ጥቅም ላይ የሚውሉ የሚሰኩ መጋጠሚያዎች ለወጪ እና ጥምዛዜ ኃይል የተጋለጡ ናቸው፡፡ከዚህ በታች ባሉት ክፍሎች፤ ከብዛት...

ዕቃዎች በሚገዙበት ጊዜ ከግምት ውስጥ የሚገቡ ነገሮች

ብዙ ሰዎች እንደሚያስቡት ለቢሮዎ ወይም ለቤትዎ ተስማሚ የቤት እቃዎችን መግዛት ቀላል ስራ አይደለም ፍላጎቶችዎን ከገለጹ እና ትክክለኛውን ውሳኔ ለማድረግ ሌሎች በርካታ መሰረታዊ ነገሮችን ከግምት ውስጥ ካስገቡ ብቻ  እቃዎችን መምረጥ ቀላል ስራ ሊሆን ይችላል ። ብዙ ሰዎች የቤት እቃዎችን መምረጥ ቀላል ስራ ነው ብለው ያስባሉ ለሌሎች ደግሞ ለ ቅዥት የሚያጋልጥ ነው።ምክንያቱም ለቤታቸው የቤት እቃዎች ሲገዙ ምንን መሰረት...

We Manufacture & Sell Furniture

Our company has become a trustworthy name in the field of household and office furniture in Ethiopia due to our commitment in providing best services to our valued customers.

Dining

Explore our collection of office tables and chairs of every design, size, storage and finish.

Living Room

Enjoy delicious dining with a stylish Sofa sets and chairs set from Harot Furniture.

We value our customers and the communities we call home. We appreciate your questions, comments and feedback so we can better serve you.

Harot Family Trading is happy to serve you. We deliver furniture of your choice to your location, at no extra cost.

Please click the button below to contact us, or if you want to leave a message.

Latest Work

We always update our manufacturing designs, keeping durability and style in mind. We also make custom design manufacturing for kitchen, furniture, doors and complete interior.

Quality Products

Harot Family Trading furnitures are unique, high standard and found in many quantities and service warranty for the items delivered.

Products and Services

In search of excellence in our field, we provide our valued customers with the latest design, better quality and prompt delivery at unbeatable prices.

Need Something More Custom? You Dream It, We’ll Build It. 

We  will design furniture of your choice and deliver to your location, with no extra cost.

Always at your service.

Don't hesitate to contact us. You may also leave your message below.

Show Rooms

Factory and Showroom: Gelan

Gotera (Agona) Showroom

Kality Showroom

Meskel Flower Showroom

Urael Church Building Basement Showroom

 

Contact Harot Furniture

Pin It on Pinterest