by HarotFurniture | Apr 6, 2021 | Home Furniture, Office Furniture, Online Shopping, Uncategorized
ብዙ ሰዎች እንደሚያስቡት ለቢሮዎ ወይም ለቤትዎ ተስማሚ የቤት እቃዎችን መግዛት ቀላል ስራ አይደለም ፍላጎቶችዎን ከገለጹ እና ትክክለኛውን ውሳኔ ለማድረግ ሌሎች በርካታ መሰረታዊ ነገሮችን ከግምት ውስጥ ካስገቡ ብቻ እቃዎችን መምረጥ ቀላል ስራ ሊሆን ይችላል ። ብዙ ሰዎች የቤት እቃዎችን መምረጥ ቀላል ስራ ነው ብለው ያስባሉ ለሌሎች ደግሞ ለ ቅዥት የሚያጋልጥ ነው።ምክንያቱም ለቤታቸው የቤት እቃዎች ሲገዙ ምንን መሰረት...
by HarotFurniture | Mar 23, 2021 | Announcements, Home Furniture, Office Furniture, Online Shopping, Uncategorized
የመዝናኛ ክፍል ዋና አላማው ሰዎችን ማዝናናት እስከ ሆነ ድረስ ውብ እና ማራኪ አድርጎ መስራት አስፈላጊ ነው።የመዝናኛ ክፍላችን ውብ ከሆነ ተጠቃሚውን ማርካት ይችላል።ከዚህ በታች የመዝናኛ ክፍላችንን ከመስራታችን በፊት ማወቅ ስለሚገቡን ከባለሙያዎች ያገኘናቸውን አንኳር ነጥቦች እንመለከታለን። በመጀመሪያ ምን መስራት እንደምንፈልግ በአግባቡ ማወቅ ተገቢ ነው። የመዝናኛ ክፍሉን ዲዛይን ከመጀመራች በፊት እነዚህ ጥያቄዎች...
by HarotFurniture | Mar 18, 2021 | Home Furniture, News, Online Shopping, Uncategorized
ዛሬ የምንጠቀማቸው የምግብ ማብሰያ ክፍሎች የኤሌክትሪክ ምድጃን፣ማቀዝቀዣዎችን ወይም ፍሪጆችን እንዲሁም የምግብ ማብሰያ ክፍል መደርደሪያዎችን ዘመኑ በሚመጥን ዲዛይን አካተው ይዘዋል።በዋናነት የምግብ ማብሰያችንን ምግብን ለማብሰል፣ የኩሽና እቃዎችን ለመያዝ፣ እንዲሁም የምግብ ማብሰያ እቃዎችን ለማፅዳት እንጠቀምበታለን።የምግብ ማብሰያችንን ለመዝናኛ እና እንደ ቁርስ ያሉ ቀላል ምግቦችን ለመመገብ እንጠቀምበታለን።...
by HarotFurniture | Mar 12, 2021 | Home Furniture, News, Online Shopping, Uncategorized
በዚህ ፅሁፍ ዉስጥ ክፍላችንን በጥሩ ሁኔታ ዲዛይን ለማድረግ የሚረዱን ከጥቃቅን እስከ ዋና ዋና ሃሳቦች እናያለን። ክፍላችንን ዲዛይን የማድረግ እቅድ ክፍላችንን ዲዛይን ለማድረግ ስናስብ በመጀመሪያ ክፍሉን ለምን አገልግሎት እንደምንጠቀመው ግልፅ የሆነ እቅድ ማስቀመጥ። ከዚህ በታች በክፍላችን አይነት ላይ ተመስርተን እንዴት ክፍላችንን ዲዛይን ማድረግ እንዳለብን እናያለን። እቅድ ክፍላችንን ዲዛይን...
by HarotFurniture | Mar 10, 2021 | Home Furniture, News, Office Furniture, Online Shopping, Uncategorized
ጠባብ የሚባል የመኝታ ክፍል ካለን እና እንዴት አድርገን ይህንን ጠባብ የመኝታ ክፍል ወደ ምቹ እና ባለ ብዙ ጠቀሜታ ሰጪ ክፍል እንቀይራለን የሚለውን ሃሳብ እናያለን። ከዚህ በታች የምንገልጣቸውን አጋዥ ሃሳቦችን በመጠቀም ጠባብ ክፍላችንን ምቹ እና በቂ ማድረግ እንችላለን። ምንም እንኳን በመኝታ ክፍላችን ዉስጥ ያለን ቦታ ጠባብ ቢሆንም እንዴት ያለንን ቦታ እንደምንጠቀምበት በማጤን ክፍላችንን በአግባቡ መጠቀም...
by HarotFurniture | Mar 8, 2021 | Home Furniture, News, Office Furniture, Online Shopping, Uncategorized
ሚዲያ በአስራ ሶስተኛው መቶ ክፍለ ዘመን እንደተጀመረ ይነገራል። በሚዲያ ክፍል ብዙን ጊዜ የትዳር አጋሮች ፣ ቤተሰቦች እንዲሁም ወዳጆ በአንድ ላይ ሆነው ፊልሞችን፣ድራማዎች እያዩ፤ የሚዝናኑበት፣ ትምህርት የሚያገኙበት ነው። ታዲያ በሚዲያ ክፍል ዉስጥ ረዘም ያለ ሰአት የምናሳልፍ ከሆነ ፤ ሚዲያ ክፍላችን ምቾት እንዲሰጠን ምን መሆን አለበት ? የሚለውን ሃሳብ እንቃኝ። የሚዲያ ክፍል የግድ የብቻው በአንድ...
Recent Comments