የግቢ መናፈሻ እቃዎች

ከወዳጅ ዘመድ ጋር  እንዲሁም ከልጆቻችን ጋር ንፅህ አየር እያገኘን ጥሩ ጊዜ ለማሳለፍ የቤታችንን ግቢ አስውበን ግቢያችን ውስጥ ማሳለፍ ይቻላል። ግቢያችን ዉስጥ በቂ ቦታ ቢኖረም ባይኖረንም በቂ እውቀት ያላቸውን ባለሙያዎች መጠየቅ እና በእነሱ ታግዞ ማስጌጥ ይቻላል። የግቢያችንን መናፈሻ ግቢያችንን ሙቀት በሚጨምርበት ጊዜ ብቻ አይደለም መጠቀም ያለብን፤ የግቢ ዉስጥ መናፈሻችን ታስቦበት በደንብ ዲዛይን ከተደረግ...

እንጨት ማቀነባበር እና የቤት-ዕቃዎችን መስራት

የጥሬ-ዕቃ ብቁነት እና የምርት ፅዳትን የመጨመር የተረጋገጡ ጠቀሜታዎች በ1990 ዩ ኤን ኢ ፒ ፅዳት ያለው ምርት ቀጣይነት ያለው ምርቶችን እና አገልግሎቶችን ሰዎችንና አካባቢን በማይጎዳ መልኩ ለማሰናዳት የተዘጋጀ የተዋሃደ አካባቢያዊ እቅድን የፀዳ አመራረት በማለት ፍች ሰጥቶታል፡፡ የፀዳ አመራረት እሳቤ በአለም አቀፍ ደረጃ በስፋት ተቀባይነት አግኝቷል፤ ተበረታቷልም፡፡ ፅዳት ያለው ምርትን በተግባር ላይ ለማዋል...

የወንበር አመጣጥ ታሪክ

የግብፅ ወንበሮች   እጅግ የበለፀጉ እና የከበሩ ይመስላሉ ፡፡ በኤቦኒ እና በዝሆን ጥርስ የተቀረጹ  እና በቀለማት ያሸበረቁ እንጨቶችና ብረቶች የተሠሩ ፣ ውድ በሆኑ ቁሳቁሶች ተሸፍነው በእንስሳት እግሮች ወይም በምርኮኞች ምስል ላይ ተደግፈዋል ፡፡ግብፃውያን ሰው ሰራሽ ነገርን በተፈጥሯዊ ቅርጾችን መወከል አለብን ብለው ያምናሉ ፡፡ ይህ ዝንባሌ በመላው የግብፅ ጥበብ እና ማኑፋክቸሪንግ የታየ ነው ፡፡ በነገሥታት ሸለቆ ውስጥ...
ከሰዎች ደህንነት ጋር በተያያዘ መልኩ የቤት-ዕቃዎችን ለጠባብ ቦታዎች መቅረፅ

ከሰዎች ደህንነት ጋር በተያያዘ መልኩ የቤት-ዕቃዎችን ለጠባብ ቦታዎች መቅረፅ

አነስተኛ አፓርታማዎች ፣ የህዝብ ብዛት መጨመር እና የከተማ መኖሪያ ቤቶች እድገት ውጤት ናቸው። የገበያው ዋጋ እና የከተማ መስፋፋት ሰዎችን ወደ ጠባብ መኖሪያ ስፍራ ይገፋቸዋል። የሰዎች ፍላጎት ይበልጥ እየናረ ይገኛል። የቦታ መጥበብ በዚያ የሚኖሩ ሰዎችን እንዴት ይጎዳል? የተለያዩ ፅሁፎች ከቤቶች ልማት ጋር ተያይዞ ሊመጣ የሚችለውን የጤና እክል እየተወያዩበትና እያሰመሩበት ይገኛሉ።የቤት ዕቃዎች ቅንጦት ሳይሆኑ ለኑሮ...

Pin It on Pinterest

Share This