ድምረታዊ ፍብረካ

ድምረታዊ ፍብረካ

የጥሬ-ዕቃዎች፣በከፊል ተሰርተው ያለቁ እቃዎች፣ማሽነሪዎችና ጉልበትን በመጠቀም ቁሳዊ ውጤቶችንና አገልግሎቶችን በለውጥ ውስጥ እንዲገኙ ማድረግ ምረታ ይባላል፡፡ ፍብረካ ለሸቀጣሸቀጥ ንግድ የሚሆኑና በአሁኑ ተወዳዳሪነት በበዛበት በዚህ ጊዜ ለኢኮኖሚያዊ ማዕረግ ዕድገት ወሳኝ የሆኑ ምርቶችን ማምረት ነው፡፡ በመሰረታዊነትም ከቴክኖሎጂያዊ ዕድገትም ጋር እየተለወጠ ይገኛል፡፡ በተለመደው አመራረት በጣቢያዎች መካከል ዕቃዎች...
የጠረጴዛ ቁመት

የጠረጴዛ ቁመት

በቢሮአችንም ሆነ በመኖሪያ ቤታችን ትክክለኛ እና ተመራጭ ጠረጴዛ መምረጥ አስፈላጊ  እና ትኩረት ሊሰጥበት የሚገባ ጉዳይ  ነው። ነገር ግን ተገቢ የጠረጴዛ ቁመት የትኛው ነው የሚለው ጥያቄን ብዙዎች ይስቱታል። ምንም እንኳን አማካኝ የጠረጴዛ ቁመት በመጠኑ ቢለያይም በዛ ያሉት ግን ከወለሉ እስከ ጠረጴዛው የላይኛው ክፍል  ከሃያ ዘጠኝ ኢንች እስከ ሰላሳ ኢንች ቁመትን ይጠቀማሉ። ትክከለኛውን...
ግድግዳን ማስጌጥ

ግድግዳን ማስጌጥ

ስሜትን የማይረብሹ እና ፈዘዝ ያሉ  ስነ-ጥበባትን እና መስታወቶችን እንዴት እንደምንጠቀም  ማወቅ አስፈላጊ ነው። ጥቂት ምስማሮችን ግድግዳ ላይ አኑረው ፣ የኪነ ጥበብ ሥራዎን ሲያንጠለጠሉ ፣ ተበላሽቶብዎ ያውቃል? ወይም በጭራሽ በቦታው ላይ በትክክል የተቀመጠ አይመስልም ፤ ከዚያ የተሳሳተውን  ለማስተካከል የኪነ-ጥበብ ስራውን እንደገና ቦታ መስጠት ኖሮቦት ሊሆን ይችላል። ፡፡ ይህ ጽሑፍ ግድግዳዎን ለማስጌጥ ሁሉንም...
ለቤት-ዕቃዎች የሚደረግ እንክብካቤና አያያዝ

ለቤት-ዕቃዎች የሚደረግ እንክብካቤና አያያዝ

የቤት-ዕቃዎች የየዕለት ኑሯችን አካል ናቸው፡፡ እንደ መመገቢያ ጠረጴዛ ያሉት ተፈላጊ ተግባርን የሚያከናውኑ ሲሆኑ የጥንት ቅርፃቅርፅና ጥርብን የሚያሳዩት ደግሞ ስነውበትን አጉልቶ ማሳየትን የሚከውኑ ናቸው፡፡ ለዓመታት በቤተሰብ ውስጥ የቆየ ባለመሳቢያ ቁምሳጥን የስሜታዊና የምልክትነት ዋጋ ያለው ነው፡፡ የቤት-ዕቃዎች የዚህን ያህል ጥቅም የሚሰጡን ከሆነ ልንሰጣቸው የሚገባውን ያህል እንክብካቤ ማግኘት አለባቸው፡፡ በሀላፊነት...
የቤት-ዕቃዎች ታሪክ በሰው ልጅ ስልጣኔ ውስጥ

የቤት-ዕቃዎች ታሪክ በሰው ልጅ ስልጣኔ ውስጥ

ግብፅ አልጋዎች፣ወንበሮች፣የዙፋን ወንበሮች እና ሳጥኖች በጥንታዊዋ ግብፅ ዋናኞቹ የቤት-ዕቃዎች ዘይቤ ናቸው። ምንም እንኳን ጥቂት እውነተኛ አስፈላጊ የቤት-ዕቃዎች ምሳሌዎች ብቻ ቢተርፉም የድንጋይ ቅርጻቅርጾች፣የግድግዳ ላይ ሥዕሎች እና እንደ አስቂኝ ሥራ የተሠሩ ሞዴሎች ብዙ የሰነድ ማስረጃዎችን ያቀርባሉ፡፡ አልጋው ቀደምት መልክ ያለው ሲሆን ከእንጨት የተሰራ፣ቀለል ያለ ማዕቀፍ ያካተተ እና በአራት እግሮች የተደገፈ ነበር።...
የቴሌቪዥን ማስቀመጫዎችን እንዴት እንምረጥ

የቴሌቪዥን ማስቀመጫዎችን እንዴት እንምረጥ

ቴሌቪዥኖ በግድግዳ ላይ እንዲጣበቅ ሆነ እንዲቀመጥ ከፈለጉ ፣ የመዝናኛ እቃዎችዎን ለማሳመር ካሻዎ የቴሌቪዥን ማስቀመጫዎች ተመራጭ ሲሆኑ በተጨማሪም ከቴሌቪዥን ጋር ተዛማጅነት ያላቸው እቃዎች እንዳይጠፉ እና እንዳይበላሹ፣ ቴሌቪዥንዎን ከወለሉ ላይ ለማንሳት፣የተሻለ የመመልከቻ አንግል እንዲሰጥዎ እና ተዛማጅ እቃዎችን ለማስቀመጥ  የቴሌቪዥን ማስቀመጫዎችን  ተመራጭ ናቸው፡፡ እነዚህን ቁሳቁሶች ከመግዛትዎ በፊት ማየት(ማወቅ)...

Pin It on Pinterest

Share This