የሚዲያ ክፍል ፈርኒቸር

ሚዲያ በአስራ ሶስተኛው መቶ ክፍለ ዘመን እንደተጀመረ ይነገራል። በሚዲያ ክፍል ብዙን ጊዜ የትዳር አጋሮች ፣ ቤተሰቦች እንዲሁም ወዳጆ በአንድ ላይ ሆነው ፊልሞችን፣ድራማዎች እያዩ፤ የሚዝናኑበት፣ ትምህርት የሚያገኙበት ነው። ታዲያ በሚዲያ ክፍል ዉስጥ ረዘም ያለ ሰአት የምናሳልፍ ከሆነ ፤ ሚዲያ ክፍላችን ምቾት እንዲሰጠን ምን መሆን አለበት ? የሚለውን ሃሳብ እንቃኝ።   የሚዲያ ክፍል የግድ የብቻው በአንድ...
ሶፋ እንዴት እንግዛ

ሶፋ እንዴት እንግዛ

ምቾት ለማግኘት፣ ረዘም ላለ ጊዜ ለመጠቀም እና ውበት ለመጨመር ውድ ዋጋ አውጥተን ለቤታችንም ሆነ ለስራ ቦታችንን ከምንገዛቸው እቃዎች መካከል  አንዱ እና ዋነኛው ሶፋ ነው።ታዲያ ዉድ ዋጋ አውጥተን ከገዛን ላይቀር ጥራት ያለው ሶፋ እንዴት እንግዛ ለምትሉ ደንበኞቻችን ከዚህ በታች የተወሰኑ ምክሮች እንለግሳችሁ። የሶፋ አጠቃቀማችን? የምንፈልገውን ሶፋ በትክክል ለመወሰን እንዲረዳን የሚቀጥሉትን ጥያቄዎች እራሳችንን...

የቤት-ዕቃዎች አለም አቀፋዊ ንድፍ

የነዋሪዎች አማካይ እድሜ በመጨመሩ ምክንያት አካባቢያዊ እርዳታ የተሞላበት የኑሮ ሁኔታ በእጅጉ አስፈላጊ እየሆነ መጥቷል፡፡ አለም አቀፋዊ ንድፍ በ1980ዎቹ የቤት-ዕቃ እድሜያቸው የገፉ እና አካል ጉዳተኛዎችን ጨምሮ ለሁሉም ተጠቃሚዎች እንዲሆኑ ተደርገው ንድፍ እንዲወጣላቸው ታስቦ በአሜሪካ አርኪቴክቶች የተጀመረ ነው፡፡ አለም አቀፋዊ ንድፍ ህዝብ ለሚበዛባቸው ቦታዎችም ሆነ ለኢንዱስትሪያዊ ድርጅቶች የሚያስፈልጉ ናቸው፡፡...

የግቢ መናፈሻ እቃዎች

ከወዳጅ ዘመድ ጋር  እንዲሁም ከልጆቻችን ጋር ንፅህ አየር እያገኘን ጥሩ ጊዜ ለማሳለፍ የቤታችንን ግቢ አስውበን ግቢያችን ውስጥ ማሳለፍ ይቻላል። ግቢያችን ዉስጥ በቂ ቦታ ቢኖረም ባይኖረንም በቂ እውቀት ያላቸውን ባለሙያዎች መጠየቅ እና በእነሱ ታግዞ ማስጌጥ ይቻላል። የግቢያችንን መናፈሻ ግቢያችንን ሙቀት በሚጨምርበት ጊዜ ብቻ አይደለም መጠቀም ያለብን፤ የግቢ ዉስጥ መናፈሻችን ታስቦበት በደንብ ዲዛይን ከተደረግ...
ምቹ  አልጋ እና ጤናችን

ምቹ አልጋ እና ጤናችን

ምቹ አልጋ ከልጅ እስከ አዋቂ ጥሩ እረፈት ወይም እንቅልፍ እንድናገኝ ከማገዙም ባሻገር አልጋችን ላይ ሆነን ለማንበብ ወይም ተያያዥ ስራዎችን ለመስራት ያግዛል። የምቹ አልጋ ጥቅሞች ምቹ አልጋ የጤና ችግር ላለበት ሰው በጤና ባለሙያዎች ወይም በፊዚዮቴራፒስት ዘንድ በቀዳሚነት ይመከራል። ነገር ግን ምቹ አልጋ ለመጠቀም የጤና ችግር ያለብን ሰው መሆን የለብንም።ምቹ እረፍት ለማግኘት ምቹ አልጋ ተመራጭ ነው። በህይወት ዘይቤ...
የቆዳ ፈርኒቸሮችን እንዴት እንንከባከብ

የቆዳ ፈርኒቸሮችን እንዴት እንንከባከብ

በዕለት ከዕለት ኑሮአችን ውስጥ ከምንጠቀምባቸው የፈርኒቸር ምርቶች ዉስጥ የቆዳ ፈርኒቸሮች ይገኙበታል። ለምሳሌ፣ የቆዳ ፈርኒቸር  ሶፋዎችን፣ወንበሮችን  ያጠቃልላል። ስለዚህ ለእነዚህ ምርቶች ተገቢውን እንክብካቤው ወይም ንጽህና መጠበቅ ያስፈልጋል። የቆዳ ፈርኒቸሮችን በተንከባከብናችው ልክ እረዘም ላለ ጊዜ መጠቀም እንችላለን ነገር ግን እንደሌሎች የፈርኒቸር ዉጤቶች በቀላሉ ለማጽዳት ምቹ ስላልሆኑ ተገቢውን...
ቤተ-መጻሕፍት እና ፈርኒቸሮች

ቤተ-መጻሕፍት እና ፈርኒቸሮች

የሰውን ልጅ የእውቀት አድማስ  ለማስፋት ፣   ጸጥ ባለ ቦታ ላይ ተንሰራፍቶ፣ በምሁራን በተመረጡ እና በተከተቡ መጽሃፍት፣ ጋዜጦች፣ ዶክመንቶች፣ዲ.ቪ.ዲዎች፣ ኢ መጽሃፍቶች፣ሲዲዎች እና ማይክሮፊልሞች  ታጅቦ ቤተ መጽሃፍት ለትውልድ አገልግሎት ይሰጣል። ቤተ መጽሃፍት ከምድረ ቀድምቷ ሃገራችን ኢትዮጵያ በ5004 ኪሎ ሜትር ርቃ በምድር እስያ  ደቡባዊ ምዕራብ አቅጣጫ በምትገኘው ክርሰንት...
የቴሌቪዥን ቦታ ለመምረጥ ጠቃሚ ምክሮች

የቴሌቪዥን ቦታ ለመምረጥ ጠቃሚ ምክሮች

አዲስ ቤት ስንገባም ሆነ የቤት ዕቃዎችን እንደገና ስናደራጅ ፣ እራሳችን ከምንጠይቃቸው ብዙ ጥያቄዎች መካከል አንዱ “ቴሌቪዥኔን የት ላስቀምጥ ?” የሚል ነው ፡፡ ጥሩ የሚባለዉን ቦታም ለመምረጥ ብዙን ጊዜ ስንቸገር ይታያል ፡፡ በዚች ጦማር  አንዳንድ ጠቃሚ የሚባሉ ምክሮችን ልንሰጣችሁ ወደድን።  ቴሌቪዥን በምናስቀምጥበት ጊዜ ከግምት ውስጥ መግባት ያለባቸው ሦስት ነገሮች ከዚህ በታች በዝርዝር ተቀምጠዋል ክፍል...
ለቤት-ዕቃዎች የሚደረግ እንክብካቤ እና ጥገና

ለቤት-ዕቃዎች የሚደረግ እንክብካቤ እና ጥገና

ከቤት-ዕቃ የምንፈልገውን ያህል ደስታ ለማግኘት የሚከተለውን መመሪያ መከተል እጅግ አስፈላጊ ነው፡፡የቤት-ዕቃችንን ውበቱን እንደጠበቀ እንዴት ማቆየት እንችላለን? አጠቃቀሙን በሚገልፀው ወረቀት ላይ ባለው መሰረት ጊዜውን ጠብቆ እድሳት ማድረግየቤት-ዕቃውን እርጥበት ባለው ጨርቅ ካፀዳን በኃላ በደረቅ እንጨት መጥረግምንጊዜም ፈሳሽ ጠብ ካለበት በፍጥነት ማፅዳትቅባታማነት ባለው ሴንቴቲክ በሆነ ጨርቅ ተሸፍኖ ከሆነ ከ24 ሰዓት...

የመኝታ ቤት እቃዎችን በሚመርጡበት ጊዜ ሊታሰቡባቸው የሚገቡ መሰረታዊ ነገሮች

ሰላማዊ እንቅልፍ  ለመተኛት የመኝታ ቤትዎ የቤት ዕቃዎች ወሳኝ ሚና ይጫወታሉ።  ከመጠን እና ቁሳቁስ እስከ ተግባራዊነት እና ዘይቤ ድረስ ለእርስዎ የሚሆኑ ትክክለኛ የቤት እቃዎችን መፈለግ አስፈላጊ ነው ፡፡ ለሚወዱት ምቹ  እንቅልፍ፣ ዘና ለማለት የመኝታ ቤትዎን ዕቃዎች በሚመርጡበት ጊዜ ከግምት ውስጥ መግባት ያለባቸውን ልብ ይበሉ። ለብዙዎቻችን የመኝታ ክፍሎቻችንን መለዋወጥ አስቸጋሪ ሆኖ ይታየናል፤...

Pin It on Pinterest