የቤት መለዋወጫዎች

የቤት መለዋወጫዎች

ቤት ማስዋብ ከወለል ምንጣፍ አመራረጥ ጀምሮ እስከ ፈርኒቸሮች አቀማመጥ ድረስ  ያለውን ጊዜ የሚወስድ እና አድካሚ የሆነ ሂደትን ያጠቃልላል፡፡ ምርጫዎ ምንም ይሁን ምን ቤቶን ምቹ እና ማራኪ  ለማድረግ የተለያዩ የቀለም፣ የፈርኒቸር  እና የቤት እቃዎች አቀማመጥ ዘዴዎችን መጠቀም አማራጭ የሌለው ሆኖ ተገኝቷል፡፡ስለዚህ ‹‹እርስዎ የሚወዱትን የቤት ዲዛይን  እንዴት መፍጠር አለቦት?›› የሚለውን ጥያቄ ለመመለስ ምን አይነት...
የመስታወት ልዩ ሀይል

የመስታወት ልዩ ሀይል

መስታወት የአንድን ቦታ ድባብ ያሳድጋል፡፡ያለ ከፍተኛ በጀት  በቤትዎ ላይ ለውጥ ሊያመጣ የሚችል የቤት ማሻሻያ ካስፈለጎት መስታወቶችን እንደአማራጭ መጠቀም አስፈላጊ ሊሆን ይችላል፡፡የቤት ውበት ቁልፉ ነገር ያለው ጌጣጌጡ ላይ ሲሆን የቤትን ንድፍ የሚያወጡ ባለሙያዎች መስታወቶችን እንደጌጣጌጥ በመገልገል የክፍሉን ገፅታ ማሻሻል ይቻላል ይላሉ፡፡ መስታወት ለዘርፈብዙ አገልግሎት የሚውል ቁስ ነው:: ይህ ቁስ የሚዘጋጀው...
የዲዛይን ጽንሰ ሀሳብ

የዲዛይን ጽንሰ ሀሳብ

የቤት ውስጥ ክፍሎችን ዲዛይን ሲያደርጉ ጊዜ የሚወስደው እና ትልቁ ተግዳሮት ሊሆን የሚችለው የተለያዩ ቀለማትን እንዲሁም ቁሳቁሶችን በማጣመር  ተገቢውን  የዲዛይን ውበት እንዴት ማምጣት እንደሚቻል ማሰብ ላይ ነው፡፡ቤት ሲያስጌጡ አስፈላጊ ነው የሚሉትን ዘይቤ ለመምረጥ እንዲሁም ለእያንዳንዱ ክፍል ልዩ ገፅታ ለመፍጠር ማሰብ አልፎ ተርፎም ባለሙያ ማማከር ሊያስፈልግ ይችላል፡፡ይህም በይበልጥ ለትናንሽ ክፍሎች...
ቤትዎን ብሩህ የማድረጊያ መንገዶች

ቤትዎን ብሩህ የማድረጊያ መንገዶች

የፀሐይ ብርሀን የቤትን ገፅታ ብሩህ ለማድረግ ትልቅ ሚና ይጫወታል ነገር ግን የፀሐይ ብርሀን ቤትን ብሩህ ለማድረግ የግዴታ  አስፈላጊ ላይሆን ይችላል፡፡ቤቶ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ክፍሎችን ብሩህ  ለማድረግ የተለያዩ መንገዶች ሲኖሩ ከነዚህ መካከል የተወሰኑት በነጭ ቀለም ያጌጡ ቁሳቁሶችን መጠቀም ነጭ ቀለም በተፈጥሮው ነገሮችን ቀላል እና ብሩህ አድርጎ የማሳየት አቅም አለው፡፡ይህንን የተፈጥሮ ስጦታ...
የቤት ውበት መርሆች

የቤት ውበት መርሆች

ለየትኛውንም መኖሪያ ቤት ውበትን ከሚያጎናፅፉ ነገሮች መካከል የቤት ውስጥ ወንበሮች፣ሶፋዎች፣ጠረጴዎች ከአመራረጣቸው ጀምሮ እስከ አቀማመጣቸው ድረስ ትልቅ ተፅእኖ አላቸው፡፡በ 2013 ዓ.ም በቤትዎ ውስጥ ያሉ የተለያዩ ክፍሎችን ለማሳመር እና ለማዘመን እቅዱ ካሎት ቤቶን ለማስዋብ የቤት ማስዋቢያ ቁሳቁሶች፣ፈርኒቸሮች ትልቅ ጠቀሜታ አላቸው፡፡ እነዚህን ቁሳቁሶች እና ፈርኒቸሮች መምረጥ ጥንቃቄ እና ብልሀት የሚፈልግ ሲሆን...
5 የቤትና የቢሮ ዕቃ በኢንተርኔት ለመግዛት የሚጠቅሙ ዘዴዎች

5 የቤትና የቢሮ ዕቃ በኢንተርኔት ለመግዛት የሚጠቅሙ ዘዴዎች

በአሁኑ ጊዜ በኢንተርኔት መገበያየት በኢትዮጵያ እየተለመደ መጥቷል። የቤትና የቢሮ ዕቃዎችም እንደ ሐሮት ፈርኒቸር ያሉ አንጋፋ አምራቾች በኢንተርኔት መሸጥ ብሎም ማድረስ ያሉበት ድረስ ማድረስ ችለዋል። የሚከተሉት ጥቂት ጠቃሚ ማወቅ ያሉብን ነገሮች ናቸው። 1. የሚገዙት ዕቃዎች የት እንደሚመረቱና ጥራታቸውን ይወቁ። የት እንደሚመረቱ ካልታወቀ ውበቱ ብቻ የዕቃው ጥራት መገለጫ ሊሆን አይችልም። 2. ክፍያ ከመክፈልዎ በፊት...

Pin It on Pinterest

Share This