ዕቃዎች በሚገዙበት ጊዜ ከግምት ውስጥ የሚገቡ ነገሮች

ብዙ ሰዎች እንደሚያስቡት ለቢሮዎ ወይም ለቤትዎ ተስማሚ የቤት እቃዎችን መግዛት ቀላል ስራ አይደለም ፍላጎቶችዎን ከገለጹ እና ትክክለኛውን ውሳኔ ለማድረግ ሌሎች በርካታ መሰረታዊ ነገሮችን ከግምት ውስጥ ካስገቡ ብቻ  እቃዎችን መምረጥ ቀላል ስራ ሊሆን ይችላል ። ብዙ ሰዎች የቤት እቃዎችን መምረጥ ቀላል ስራ ነው ብለው ያስባሉ ለሌሎች ደግሞ ለ ቅዥት የሚያጋልጥ ነው።ምክንያቱም ለቤታቸው የቤት እቃዎች ሲገዙ ምንን መሰረት...

የመዝናኛ ክፍልን ማስዋብ

 የመዝናኛ ክፍል ዋና አላማው ሰዎችን ማዝናናት እስከ ሆነ ድረስ ውብ እና ማራኪ አድርጎ  መስራት አስፈላጊ ነው።የመዝናኛ ክፍላችን ውብ ከሆነ ተጠቃሚውን ማርካት ይችላል።ከዚህ በታች የመዝናኛ ክፍላችንን ከመስራታችን በፊት ማወቅ ስለሚገቡን ከባለሙያዎች ያገኘናቸውን  አንኳር ነጥቦች እንመለከታለን። በመጀመሪያ ምን መስራት እንደምንፈልግ በአግባቡ ማወቅ ተገቢ ነው።  የመዝናኛ ክፍሉን ዲዛይን ከመጀመራች በፊት እነዚህ ጥያቄዎች...

ምግብ ማብሰያ ክፍል በዘመናት ልዩነት

ዛሬ የምንጠቀማቸው የምግብ ማብሰያ ክፍሎች የኤሌክትሪክ ምድጃን፣ማቀዝቀዣዎችን ወይም ፍሪጆችን እንዲሁም የምግብ ማብሰያ ክፍል መደርደሪያዎችን ዘመኑ በሚመጥን ዲዛይን አካተው ይዘዋል።በዋናነት የምግብ ማብሰያችንን ምግብን ለማብሰል፣ የኩሽና እቃዎችን ለመያዝ፣ እንዲሁም የምግብ ማብሰያ እቃዎችን ለማፅዳት እንጠቀምበታለን።የምግብ ማብሰያችንን ለመዝናኛ  እና እንደ ቁርስ ያሉ ቀላል ምግቦችን ለመመገብ እንጠቀምበታለን።...

የክፍል ዲዛይን

በዚህ ፅሁፍ ዉስጥ ክፍላችንን በጥሩ ሁኔታ ዲዛይን ለማድረግ የሚረዱን ከጥቃቅን እስከ ዋና ዋና ሃሳቦች እናያለን። ክፍላችንን ዲዛይን የማድረግ እቅድ ክፍላችንን ዲዛይን ለማድረግ ስናስብ በመጀመሪያ ክፍሉን ለምን አገልግሎት እንደምንጠቀመው ግልፅ የሆነ እቅድ ማስቀመጥ። ከዚህ በታች በክፍላችን አይነት ላይ ተመስርተን እንዴት ክፍላችንን ዲዛይን ማድረግ እንዳለብን እናያለን።   እቅድ  ክፍላችንን ዲዛይን...

ጠባብ መኝታ ቤት

ጠባብ የሚባል የመኝታ ክፍል ካለን እና እንዴት አድርገን ይህንን ጠባብ የመኝታ ክፍል ወደ ምቹ እና  ባለ ብዙ ጠቀሜታ ሰጪ ክፍል እንቀይራለን የሚለውን ሃሳብ እናያለን። ከዚህ በታች የምንገልጣቸውን አጋዥ ሃሳቦችን በመጠቀም ጠባብ ክፍላችንን ምቹ እና በቂ ማድረግ እንችላለን። ምንም እንኳን በመኝታ ክፍላችን ዉስጥ ያለን ቦታ ጠባብ ቢሆንም እንዴት ያለንን ቦታ እንደምንጠቀምበት በማጤን ክፍላችንን በአግባቡ መጠቀም...

Pin It on Pinterest