የስራ ቦታ የውስጥ ዲዛይን

የስራ ቦታ የውስጥ ዲዛይን

ጥሩ የውስጥ ዲዛይን የኩባንያውን ባህል እና ማንነት ለማንፀባረቅ ብቻ ሳይሆን በሥራ ላይ ያሉ ሰዎች ሙሉ አቅማቸውን እንዲያሳድጉ ኃይል ይሰጣቸዋል እንዲሁም ደንበኞችን በሚጎበኙበት ጊዜ ደስ የሚል ስሜት ይፈጥራሉ ፡፡ የመሥሪያ ቦታው ዲዛይን እና የኩባንያው ባህል(አላማ) በትክክል መጣጣም አነቃቂ፣ቀስቃሽ እንዲሁም የአንድ ድርጅት ዋና እሴቶችን ለማስተዋወቅ ይረዳል ፡፡ በሥራ ላይ ሆነው ዙሪያውን ሲመለከቱ ምን ይመለከታሉ?...
ሽፋን እና ምቾት ሰጪ ዕቃ የተጨመረላቸው የቤት-ዕቃዎች

ሽፋን እና ምቾት ሰጪ ዕቃ የተጨመረላቸው የቤት-ዕቃዎች

ሽፋን ያላቸውን የቤት-ዕቃዎች ማዘጋጀት በስፋት ሲታይ ትርጓሜው ቤትን ምቾት በሚሰጡ ጨርቆች፣መከዳዎችን ምቾት በሚሰጥ ስፖንጅ ወይም ጨርቅ፣በመጋረጃ፣በአልጋልብስ መሸፈን እና ሰረገላ መሰል መገልገያዎችንና መኪኖችን ሽፋን አበጅቶ መሸፈንን ያጠቃልላል፡፡ በቀደመው ጊዜ ግብፃውያን ሽፋን እና ምቾት ሰጪ ዕቃ የተጨመረላቸው መከዳዎችን፣ ወንበሮችንና እግር ማስደገፊያዎችን ይጠቀሙ እንደነበር ጥናቶች አረጋግጠዋል፡፡ ጊዜው...
ድምረታዊ ፍብረካ

ድምረታዊ ፍብረካ

የጥሬ-ዕቃዎች፣በከፊል ተሰርተው ያለቁ እቃዎች፣ማሽነሪዎችና ጉልበትን በመጠቀም ቁሳዊ ውጤቶችንና አገልግሎቶችን በለውጥ ውስጥ እንዲገኙ ማድረግ ምረታ ይባላል፡፡ ፍብረካ ለሸቀጣሸቀጥ ንግድ የሚሆኑና በአሁኑ ተወዳዳሪነት በበዛበት በዚህ ጊዜ ለኢኮኖሚያዊ ማዕረግ ዕድገት ወሳኝ የሆኑ ምርቶችን ማምረት ነው፡፡ በመሰረታዊነትም ከቴክኖሎጂያዊ ዕድገትም ጋር እየተለወጠ ይገኛል፡፡ በተለመደው አመራረት በጣቢያዎች መካከል ዕቃዎች...
የጠረጴዛ ቁመት

የጠረጴዛ ቁመት

በቢሮአችንም ሆነ በመኖሪያ ቤታችን ትክክለኛ እና ተመራጭ ጠረጴዛ መምረጥ አስፈላጊ  እና ትኩረት ሊሰጥበት የሚገባ ጉዳይ  ነው። ነገር ግን ተገቢ የጠረጴዛ ቁመት የትኛው ነው የሚለው ጥያቄን ብዙዎች ይስቱታል። ምንም እንኳን አማካኝ የጠረጴዛ ቁመት በመጠኑ ቢለያይም በዛ ያሉት ግን ከወለሉ እስከ ጠረጴዛው የላይኛው ክፍል  ከሃያ ዘጠኝ ኢንች እስከ ሰላሳ ኢንች ቁመትን ይጠቀማሉ። ትክከለኛውን...
ግድግዳን ማስጌጥ

ግድግዳን ማስጌጥ

ስሜትን የማይረብሹ እና ፈዘዝ ያሉ  ስነ-ጥበባትን እና መስታወቶችን እንዴት እንደምንጠቀም  ማወቅ አስፈላጊ ነው። ጥቂት ምስማሮችን ግድግዳ ላይ አኑረው ፣ የኪነ ጥበብ ሥራዎን ሲያንጠለጠሉ ፣ ተበላሽቶብዎ ያውቃል? ወይም በጭራሽ በቦታው ላይ በትክክል የተቀመጠ አይመስልም ፤ ከዚያ የተሳሳተውን  ለማስተካከል የኪነ-ጥበብ ስራውን እንደገና ቦታ መስጠት ኖሮቦት ሊሆን ይችላል። ፡፡ ይህ ጽሑፍ ግድግዳዎን ለማስጌጥ ሁሉንም...

Pin It on Pinterest

Share This