የተጠቃሚዎችን ፍላጎት ያማከለ የቤት-ዕቃ እና ዘላን በመባል የሚታወቅ የቤት-እቃ አወቃቀር

የተጠቃሚዎችን ፍላጎት ያማከለ የቤት-ዕቃ እና ዘላን በመባል የሚታወቅ የቤት-እቃ አወቃቀር

ተጠቃሚዎች ከቤት-ዕቃ የሚፈልጓቸው ነገሮች ተግባር የቤት-ዕቃን በመምረጥ ውስጥ አብዛኛው ተጠቃሚ ተግባራዊነትን በመጀመሪያ ደረጃ ላይ እንደሚያስቀምጠው ይገልፃል፡፡ ጥሩ የሚባል የቤት-ዕቃ አብዛኛውን ጊዜ ሰዎች እቃዎችን በማስቀመጥ የሚገጥማቸውን ተግዳሮት የሚያስቀር የቤት-ዕቃ ነው፡፡ ለምሳሌ ብዙ ሰዎች እቃቸውን በፈርጅ ማስቀመጥ ይፈልጋሉ፡፡ ስለዚህም ሳጥን ወይም ኪስ መሰል ውቅር ያለውን የቤት-ዕቃ ይመርጣሉ፡፡ የማከማቻ...
ለልጆች ተብለው የሚሰሩ የቤት-ዕቃዎች

ለልጆች ተብለው የሚሰሩ የቤት-ዕቃዎች

የመኝታክፍል በመኖሪያ ቤት ውስጥ ትልቁን የማገልገል ሚና ይጫወታል፡፡ የሰውልጅ የእድሜውን አንድ ሶስተኛ በመኝታክፍል በተለይም በአልጋው ላይ ያሳልፋል፡፡ መኝታ ሳይታሰብበት የሚደረግ ነገር ቢሆንም ከሌሎች የኑሮ አሰራሮች ባልተናነሰ አሰፈላጊ ነው፡፡ ጥሩ እንቅልፍ ማግኘት ጤናማ የዕድገት ሂደት እንዲኖር ያደርጋል፡፡ ልጆች በመኝታ ቤታቸው ውሰጥ መተኛት፣መጫወት፣ራስን ማስተካከል እና የመሳሰሉትን ለአካላዊም ሆነ አእምሯዊ...
የስራ ቦታ የውስጥ ዲዛይን

የስራ ቦታ የውስጥ ዲዛይን

ጥሩ የውስጥ ዲዛይን የኩባንያውን ባህል እና ማንነት ለማንፀባረቅ ብቻ ሳይሆን በሥራ ላይ ያሉ ሰዎች ሙሉ አቅማቸውን እንዲያሳድጉ ኃይል ይሰጣቸዋል እንዲሁም ደንበኞችን በሚጎበኙበት ጊዜ ደስ የሚል ስሜት ይፈጥራሉ ፡፡ የመሥሪያ ቦታው ዲዛይን እና የኩባንያው ባህል(አላማ) በትክክል መጣጣም አነቃቂ፣ቀስቃሽ እንዲሁም የአንድ ድርጅት ዋና እሴቶችን ለማስተዋወቅ ይረዳል ፡፡ በሥራ ላይ ሆነው ዙሪያውን ሲመለከቱ ምን ይመለከታሉ?...
ሽፋን እና ምቾት ሰጪ ዕቃ የተጨመረላቸው የቤት-ዕቃዎች

ሽፋን እና ምቾት ሰጪ ዕቃ የተጨመረላቸው የቤት-ዕቃዎች

ሽፋን ያላቸውን የቤት-ዕቃዎች ማዘጋጀት በስፋት ሲታይ ትርጓሜው ቤትን ምቾት በሚሰጡ ጨርቆች፣መከዳዎችን ምቾት በሚሰጥ ስፖንጅ ወይም ጨርቅ፣በመጋረጃ፣በአልጋልብስ መሸፈን እና ሰረገላ መሰል መገልገያዎችንና መኪኖችን ሽፋን አበጅቶ መሸፈንን ያጠቃልላል፡፡ በቀደመው ጊዜ ግብፃውያን ሽፋን እና ምቾት ሰጪ ዕቃ የተጨመረላቸው መከዳዎችን፣ ወንበሮችንና እግር ማስደገፊያዎችን ይጠቀሙ እንደነበር ጥናቶች አረጋግጠዋል፡፡ ጊዜው...
ድምረታዊ ፍብረካ

ድምረታዊ ፍብረካ

የጥሬ-ዕቃዎች፣በከፊል ተሰርተው ያለቁ እቃዎች፣ማሽነሪዎችና ጉልበትን በመጠቀም ቁሳዊ ውጤቶችንና አገልግሎቶችን በለውጥ ውስጥ እንዲገኙ ማድረግ ምረታ ይባላል፡፡ ፍብረካ ለሸቀጣሸቀጥ ንግድ የሚሆኑና በአሁኑ ተወዳዳሪነት በበዛበት በዚህ ጊዜ ለኢኮኖሚያዊ ማዕረግ ዕድገት ወሳኝ የሆኑ ምርቶችን ማምረት ነው፡፡ በመሰረታዊነትም ከቴክኖሎጂያዊ ዕድገትም ጋር እየተለወጠ ይገኛል፡፡ በተለመደው አመራረት በጣቢያዎች መካከል ዕቃዎች...
የጠረጴዛ ቁመት

የጠረጴዛ ቁመት

በቢሮአችንም ሆነ በመኖሪያ ቤታችን ትክክለኛ እና ተመራጭ ጠረጴዛ መምረጥ አስፈላጊ  እና ትኩረት ሊሰጥበት የሚገባ ጉዳይ  ነው። ነገር ግን ተገቢ የጠረጴዛ ቁመት የትኛው ነው የሚለው ጥያቄን ብዙዎች ይስቱታል። ምንም እንኳን አማካኝ የጠረጴዛ ቁመት በመጠኑ ቢለያይም በዛ ያሉት ግን ከወለሉ እስከ ጠረጴዛው የላይኛው ክፍል  ከሃያ ዘጠኝ ኢንች እስከ ሰላሳ ኢንች ቁመትን ይጠቀማሉ። ትክከለኛውን...
ግድግዳን ማስጌጥ

ግድግዳን ማስጌጥ

ስሜትን የማይረብሹ እና ፈዘዝ ያሉ  ስነ-ጥበባትን እና መስታወቶችን እንዴት እንደምንጠቀም  ማወቅ አስፈላጊ ነው። ጥቂት ምስማሮችን ግድግዳ ላይ አኑረው ፣ የኪነ ጥበብ ሥራዎን ሲያንጠለጠሉ ፣ ተበላሽቶብዎ ያውቃል? ወይም በጭራሽ በቦታው ላይ በትክክል የተቀመጠ አይመስልም ፤ ከዚያ የተሳሳተውን  ለማስተካከል የኪነ-ጥበብ ስራውን እንደገና ቦታ መስጠት ኖሮቦት ሊሆን ይችላል። ፡፡ ይህ ጽሑፍ ግድግዳዎን ለማስጌጥ ሁሉንም...
ለቤት-ዕቃዎች የሚደረግ እንክብካቤና አያያዝ

ለቤት-ዕቃዎች የሚደረግ እንክብካቤና አያያዝ

የቤት-ዕቃዎች የየዕለት ኑሯችን አካል ናቸው፡፡ እንደ መመገቢያ ጠረጴዛ ያሉት ተፈላጊ ተግባርን የሚያከናውኑ ሲሆኑ የጥንት ቅርፃቅርፅና ጥርብን የሚያሳዩት ደግሞ ስነውበትን አጉልቶ ማሳየትን የሚከውኑ ናቸው፡፡ ለዓመታት በቤተሰብ ውስጥ የቆየ ባለመሳቢያ ቁምሳጥን የስሜታዊና የምልክትነት ዋጋ ያለው ነው፡፡ የቤት-ዕቃዎች የዚህን ያህል ጥቅም የሚሰጡን ከሆነ ልንሰጣቸው የሚገባውን ያህል እንክብካቤ ማግኘት አለባቸው፡፡ በሀላፊነት...
ቦታ ቆጣቢ ዘዴን በመጠቀም የሚገኝ የባለብዙ ጥቅም የቤት-ዕቃዎች ልማት

ቦታ ቆጣቢ ዘዴን በመጠቀም የሚገኝ የባለብዙ ጥቅም የቤት-ዕቃዎች ልማት

ለክፍለዘመናት የቤት-ዕቃዎች ለተመሳሳይ ጥቅም ተሰርተዋል፡፡ መፃፈያ ጠረጴዛዎች፣ ጠረጴዛዎች፣የስራ አግዳሚ ወንበሮች ለስራና ለመመገበቢያነት የሚሆን ስፍራን ሰጥተዋል፡፡ ሰንዱቆችን፣ቁምሳጥኖችና ሳጥኖች ለማከማቻነት የተሰሩ ናቸው፡፡ መከዳዎች፣ወንበሮችና አልጋዎች ለማረፊያነት እንዲሆኑ ተሰርተዋል፡፡ በአሁኑ ጊዜ ከፍ ካለ የህፃናት ወንበር እስከ በብረት የተሰራ የስራቦታ መፃፊያ ጠረጴዛ፤ለእያንዳንዱ ሃሳብ ለወለደው ሁኔታ የሚሆን...
የቤት-ዕቃዎች ፅንሰ ሀሳብ

የቤት-ዕቃዎች ፅንሰ ሀሳብ

የቤት-ዕቃ የተለያየ አገልግሎትና ልኬት ካላቸው ከተለያዩ አይነቶች ማለትም ከወንበር፣ጠረጴዛ፣አልጋና ከመሳሰሉት የተውጣጣ ሲሆን ዋናው ፅንሰ ሀሳብ በአንድ ላይ አገልግሎት የሚሰጡ የቤት-እቃዎች ንድፋቸውም አንድ ላይ መውጣት አለበት ከሚለው ተለምዷዊ እሳቤ ይለያል። በመሰረቱ የቤት-ዕቃዎችን የሚመለከተው እውቀት በአንፃራዊነት ሲታይ በራሳቸው መቆም ወይም አገልግሎት መስጠት የሚችሉ  ክፍልፋች በመኖራቸው ተመሳሳይ ንድፍ ያላቸውም...

Pin It on Pinterest

Share This